Pages

ይድረስ አሁን የ’ሞረሽ ወገኔ’ ለተሰኘው ቡድን ሊቀመንበር፥ ትላንት ደግሞ የደርግ ልሣን ለነበረው “ሠርቶ አደር ጋዜጣ” አዘጋጅ: ተክሌ የሻውና ተመሳሳይ የዛገ አስተሳሰብ አላዛኆች: ክፍል አንድ

ጃንዋሪ 15, 2014 ቃሉ ኩሽ

"የኣኖል ሃዉልት ጉዳይ... ኣሳ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል እንዳይሆን"- (ሞረሽ ወገኔ)" በሚል ርእስ ስር ሞረሽ ወገኔ በሚባል ስም ዘ-ሃበሻ ድረ-ገጽ ላይ የሰፈረዉን ድርሰት ላይ ጥቂት ለማለት ኣሰብኩ። በነገራችን ላይ ይህ ሰዉ ኣቶ ይሁን ወይም ወይዘሮ ምንነቱ አይታወቅም።

የሃበሻ መዝሙርና የዉሸት ኢትዮጵያ የ3000 ዘመን ቅኝት

በኣሁኑ ጊዜ የጥቁሩን ሂትለር መቶኛ ኣመት ለማክበር በኣማራ ቹቭንስቶች ሽር ጉዱ ኣሻሻ ገዳሜ ንሮዋል። 

"ከታሪክ እንደምንገነዘበዉ ዳግማዊ ኣፄ ሚኒልክ ኢትዮጵያ ካፈራቻቸዉ ነግስታት ዉስጥ እጅግ ከፍተኛ ታሪካዊ ተግባሮችኝ ያከናወኑ ከሚባሉት ጥቂቶች መካከል ኣንዱ ናቸዉ። የኢትዮጵያን ኣንድነት በማጠናከር ረገድ ከኣፄ አምደጽዮን ወድህ የተነሱት ትልቁ ሀገር ገንቢ ናቸዉ።" በማለት ይጀምራል ጽሁፉ፡

ስለ ኢትዮጵያ ድንበር ኣፄ ሚኒልክ የምያዉቁት ነገር አልነበረም። እንኳን የኢትዮጵያን ይቅርና የሃበሻን የትነት እንኳን ኣያውቅም። ምናልባት ከመንዜ ወደ ጎንደር የሄዱበት የእግር መንገድና ወደ መንዝ የተመለሱበትን ያዉቁ ይሆናል። ሚኒልክ ዘመናዊ ትምህርት ይቅርና የቤተ ክህነቱንም በቅጡ ኣያዉቅም። በወቅቱ ኣገልጋዩና ኣማካሪዉ የነበረዉ የስዉስ ተወላጅ ኢንጂነር ኣልፍሬድ እልግ ነዉ ሁሉን ነገር የምያቀነባብረዉ። ሌላዉ ደግሞ የወቅቱ የካርታ ስራ ባለሙያ የነበረ ሜጀር (ሻለቃ)ሃሪስ የተባለ የእንጊልዝ ተወላጅ ነዉ። ስለዚህ ጥንታዊትዋ ኢትዮጵያ ለሚኒልክ የጭለማ ራዕይ ነዉ። ምክንያትም እነሱ የፈጠርዋት "የሃበሻ ኢትዮጵያን" ነዉ። በነገራችን ራሳቸዉ እንደነገሩን ከሆነ "ሃበሻ" ማለት "ዲቃላ" ማለት ነዉ።

ቀዳማዊ ሚኒልክ ዲቃላ ነዉ። ይኩኑ ኣምላክ ዲቃላ ነዉ። ዳግማዊ ሚኒልክ ዲቃላ ነዉ። ኃይለ ስላሴ ዲቃላ ነዉ። የኣርማን፨ ህንድ ክልስ ነዉ፥ ኣባቱ የተባሉት ራስ መኮንን በሃበሾች ስለተኮላሹ ኣይወልዱም።

የተዳቀሉትም ከጋዛ የመጡ የህብሩ (ሴሜትኮች) ልጆችና ከኣረቢያ የመጡ የህብሩ (ሴሜትኮች) ልጆች በመዳቀል ሃበሻ የምለዉን ህዝብ ፈጠሩ። ከጋዛ እና ከኣረቢያ ኣመጣጣቸዉ በ700 ኣመተ ኣለምና በ100 ኣመተ ምህረት መካከል ነዉ። በብዛት የመጡት ስማቸዉ አጌኣዚያን ይባል ነበር። ወድ ኣፍሪካ ቀንድ ከመጡ በኃላ በደጋዉ ክልል በመደራጀትና በመባዛት ኣካባቢዉን መቆጣጠር ጀመሩ። ነባሩን የኩሽ ህዝብ ወደ ደቡብ ምዕራብ ሰሜንና ምስራቅ በመግፋት ደጋዉን ለም መሬት ተቆጣጠሩ። ቀስ በቀስ ወደ ደቡብ በመግፋት የኩሽ ህዝብን መሃል ለመሃል እየሰነጠቁ እስከ መንዝ ደረሱ። የመንዞች መጀመርያ ሰፈራ ሃገራቸዉ ኣማራ ሳይንት ነዉ። እንግድህ ይህን ደጋዉን በወቅቱ ከፍል ጎንደር ትግራይ ኤርትራ ሳይንትና ላስታን ኣንድ ላይ ኣቢሲንያ ወይም ሃበሻ ኣሉት። ይህን ኣካባቢ ለረጅም ኣመታት ሃበሻ ወይም ኣቢሲንያ እያ ሉ ሲጠሩ ቆይተዉ በፈረንጆች ምክር ይህንኑ ክፍለ ሃገር ኢትዮጵያ ኣሰኝተዉ ኢትዮጵያ የክርስቲያን ደሴት ናት ብለዉ ኣዉርተዉ ኣስወሩ። ደጋግመዉ ኣስወሩ እዉነት ኣስመሰሉ። ነገር ግን ኢትዮጵያ የሚለዉ ስም የተሰጠዉ ለኩሽ ህዝብና ኣፍሪካዊ ለሆነዉ ከሜድትራኒያን እስከ ህንድ ዉቅያኖስ ኣልፎ ተርፎም እስከ ደቡብ ኣፍሪካ ላለዉ ህዝብ የተሰጠ ስም ነዉ። በመሆኑም ዲቃሎቹ ሃበሾች ኢትዮጵያዊ ለመሆን የምንጫጩት የታርክ ድሆች በመሆናቸዉና የሌሎችን ታሪክ በመንጠቅ ነዉ። ይህን የፈጠራ ታርካቸዉን ለመደበቅና ነባር የኩሸ ህዝብ ኣካል የሆነዉን ኦሮሞን ሃገር ኣልባ በማድረግና በ16ኛ ክፍለ ዘመን እንደመጣባቸዉ ኣዉርተዉ ያስወራሉ። እዉነተኛዉ የምስራቅ ኣፍሪካ ህዝብ ኩሽ ነዉ። ኦሮሞ ደግሞ የዝህ ህዝብ መሰረት ነዉ። እዉነተኛ ኣፍሪካዊና የዝህ ጥቁር ህዝብ ኣካል ነዉ። ሃበሾች ግን የኣብረሃም ልጆች የፈላሻና የኣረብ ዝርያ የሆኑና የተዳቀሉ ናቸዉ። ለዚህ ማስረጃ የራሱ ፅሁፍ እንደሚከተለዉ ይላል።

በዚህ ፅሁፍ ማስተላለፍ የምፈልገዉ ሃቅ ዳግማዊ ኣፄ ሚኒልክ ቢያንስ ከሁለት የኢትዮጵያ ነገዶች የተገኙ እንጂ የዘመኑ ዘባራቂዎች በሃሰት እንደሚደልዙት የኣማራ ንጉሰ ነገስት አልነበሩም።

አዎን! እኛም የምንለዉ ይህን ነዉ። መጤ ህዝብ በመሆናችሁ ነዉ። በመሆኑም ነዉ "ዘ እም ነገደ ይሁዳ ሞኣ ኣንበሳ ንጉሰ ነገስት ዘ ሃበሻ (ኢትዮጵያ)"ይሉን የነበረዉ። በመሆኑም ነው የኦሮሞ ህዝብ ሃበሻ ወይም የዉሸት ሃበሻ ኢትዮጵያ ያለመሆኑን ደጋግመዉ የሚነግሩዋችሁ።

ስለዚህ ኣገዉ በጃ ቅማንት ጋፋት ዳሞት ኦሮሞ ኣፋር ሳሆ ወዘተ ለኣፍርካ መጤ ሃበሻ ሳይሆኑ የኩሽ ህዝብ እና እዉነተኛ ኣፍርካዊ ህዝቦች ናቸዉ።

እንዲሁም የቀድሞ ስርአት ናፋቂዎች እንደምያስወሩት ሳይሆን የኦሮሞ ህዝብ ማንነቱን ለማረጋገጥና በአገሩ ላይ ባለቤት ለመሆን ትግሉን የምያካሄደዉ ከገዥ መደብ ስርአት ጋር ነዉ። ትግሉ ከጭቁኑ የኣማራ ህዝብ ጋር ኣይደለም። ትግሉ የተጀመረዉ ኣሁን ሳይሆን በሃበሾች ከተወረረ ጊዜ ኣንስቶ የቀጠለ ሲሆን በተቀናጀ መልኩ ትግሉ ከጀመረ ወደ 50 ኣመት ይጠጋል።

በሌላ በኩል ስለኦሮሞ ኣፍሪካዊነት ብዙ የኣዉሮ ፓ ሚሲዮኖች ኣገር ኣሳሾች ሰላዮች ሆነዉ በመጡበት ጊዜ ጽፈዉት ኣልፈዋል። ለምሳሌ ጆሆን የተባለ የእንግሊዝ ሰዉ በ1867 የሚከተለዉን በመጽሓፉ ዉስጥ ኣስፍሮኣል።

"The most important of other races that occupy this portion of Africa is Oromo....... themselves from Red Sea and the Blue Nile to the Equator. They are divided into numerous tribes, having the one common characteristics of being undaunted horsemen."

ታድያ ይህን ህዝብ ወደዬት ልትገፉት ትፍጨረጨራላችሁ?

ሌላዉ ስለ ኣኖሌ ኣቅላችሁ ልብ ወለድ ኣስመስላችሁ የምታቀርቡት በወቅቱ የተመዘገበዉን ዬት ልትደብቁ ፈለጋችሁ፧ ወይስ ንጉሶቻችሁ እንዳደረጉት ሰነዶቹን ኣቃጥላችሁ የጨረሳችሁት መስሎአችሁ ነዉ?

እስቲ ይህን ታሪክ ዬት ልትደብቁ ፈለጋችሁ?

Krapfs wrote: “About two o’clock we encompassed in anplain called Sululta… the Oromos on the neighbouring mountain called Sululta Oromo. Their neighbours in the southeast are called Finfini Oromo, from the high mountains of the same domain… as the Oromos of Sululta did not pay their tribute in horses and cows the king gave order for all their villages to be destroyed by fire… the soldiers take all they can get in the house and they burn them…. As the harvest was cover, the king could not as he generally dose, burn the fruits, but much wheat was destroyed with the houses.”

Major Harris also witnessed the following in one of the raids: “… the king raided Metta Oromos and killed 4500 persons….

ሌላ ልጨምርላችሁ

“ Nevertheless Arussa resistance finally broke down during the last campaign in November – December 1886, and the region then fell to the invaders. In the final analysis it was the
firearms of the invaders which won them them the contest. It was only after considerable loss
of life on both sides the Arsi was annexed in 1886 by minilik, leading an army of many
thousands equipped with up-to-date firearms…. In one battle on 6 September 1886 about
12,000 Oromo warriors were killed. This number does not include the women,children and old
men whom the Abyssinian soldiers burned alive or massacred in looting.” (Darkwah 1975)

“The  Oromo  used  temporizing  tactics.  They  retreated  and  escaped  from  the  onslaught  of  the Abyssinians. But when the Shoans returned to the rallying point, burdened with plunder, tired, on exhausted horses, entire cavalry detachments of Oromo, who had hidden in the rough terrain or in empty cattle pens, unexpectedly darted out of ambush. Singing "Joli Aba Rebi"  ‐‐ "I the son of Aba Rebi" (the leader of the tribe) ‐‐ they attacked the Abyssinians, retaking the plunder from them. Many Abyssinian and Oromo bones lie in this valley.”(Alexder Bulatovich)

እንግዲህ ይው ሁሉ የሆነዉ ትግል ዛሬ ወይም በተስፋዬ ገብረኣብ የተደረሰዉ የቡርቃ ዝምታ በፍት መሆኑን እንዳትገነዘቡ ያደረገዉ ቀደም ብሎ የተጠናወታችሁ የትምክህትና የታሪክ ድህነታችሁ ነዉ። በመሆኑም ነዉ መሃይም ደብተራዎቻች ሁ ልብወለድ ድርሰት የፃፉላችሁን የዛሬዎቹ የ21ኛዉ ክፍለ ዘመን ደብተራዎች ወይንም ተማሪዎቹ የቆሎ ተማሪ ባህርይ የምያንፀባርቁ የስም ዶክተሮቻችሁና ፕሮፌሰሮቻችሁ የምያንፀባርቁት።

በሌላ በኩል ጦርነቱ በሚካሄድበት ጊዜ ቄሶቻችሁ ከሰራዊቱ ኋላ እየሄዱ ይገዝቱ ነበር። ኦሮሞን ያልወጋ ገዝቻለሁ መንግስተ ሰማያት ኣይወርስም። እያሉ የካድሬነት ድርሻቸዉን ይወጡ ነበር። ነገር ግን የሃይማኖት ኣባትነት እንዲህ ኣልነበረም። የእናንተን መጽሓፈ ቅዱሳን ማገላበጥ ትችላላችሁ። 

ቄሶቻችሁ ወይንም የወቅቱ ኣቡኖቻችሁ በፈፀሙት ተግባራቸዉ በሃይል በተያዘዉ የኦሮሞና ደቡብ ብሔሮች መሬት ዉስጥ የድርሻቸዉን የተቀበሉት በሚከተለዉ ኣኳኃን ነዉ። 

The Samon exemption mentioned in article 5 of the 1944 proclamation has continued in effect and applies only to lands held by the Ethiopian Orthodox Church. The Ethiopian Orthodox Church is the Established Church of the Empire. One authority has maintained that the Church ‘eschews change’. Others have stated that the Church is the most conservative, backward‐looking institution with Ethiopia. Indeed, it is obvious that the Church is most resistant to change and  is one of those countervailing powers which the force of modernization must contend with. Its role in decision making and its power within the government have been perfectly summed up by the Emperor when he said in 1945 that ‘the Church is like a sword, and the governmentislike an arm; therefore the sword cannot cut by itself withoutthe use of the arm.’Of course the arm cannot cut any thing with outthe sword.

At the lower levels of the hierarchy are Churchmen often in a position to block progress by non compliance with government directives seeking to implement programs of modernization. 
‐‐‐In the mid‐1950s the Emperor had suggested to the Church leaders that they take up the preaching of modern social customs in Church. The suggestion was not heeded. “Another 
recommendation to the Church was to convert the ‘pagans’ and thus promote national unity. 
This recommendation met with only limited success, for traditionally the Amhara and Tigre priests are not eager to ‘raise to Christianity’ large masses of what were once  considered potential slave  populations, such  as the pagan Wollamo, Oromo of Arussi  province, and negroid Shanqualla [tribes].” On the political and economic level the Church is just as prone to resist change as on the social level. 

Many authorities suggest that the Church has in its possession no less than some 30‐35% of all 
the land in the Empire. 

‐‐‐ to make grants of land to Churches and monasteries, as well as to individual bishops and priests. Tradition lands, however, to claim that on one or other occasion in the past the entire country was in some way partitioned between stat and Church, the latter institution receiving a third of the kingdom. Despite this traditional belief, it is clear that at present the Church owns near thirty per cent of the land in the country. 

‐‐‐ Church gult is landed property granted by the government to the Church, which the Church in turn apportions among  its  ecclesiastical members. Each holder must pay a tithe to the Church, which is established by the Church, ‘until he terminates his period of service. The person who then succeeds him takes over the land and follows the same practice. Holders of Church Gult can in turn rent or parcel out land, demanding taxes and rent from tenants. 

Thus, by Decree No.2 of 1942, and the additional exemption granted in the Land Tax Proclamation of 1944, the Church pays no taxes at all to the government of Ethiopia. In fact, because of these laws, the Church has become a government within the government of Ethiopia.
The provision of services of tenant to his landlord has been rendered illegal by Proclamation 
230 0e 1966. But such free provision of services like free laboure  on the farm, free labour for 
herding cattle, and free domestic services etc.  

The Church officials outside the capital city can therefore engage in a great deal of independent decision‐making regarding all aspects of Church affairs. “There are two major land tenure systems relating to the church; Samon and Church Gult. Samon refers to land where the ‘primary interest’ has been vested in the church….All taxes mentioned above are (land tax, tithe and education tax from persons settled on the land) collected by the church and deposited in church treasury. 
“Church gult is landed property granted by the government to the Church, which the church in turn apportions among its ecclesiastical members. Each holder must pay a tithe to the Church. Holders of Church Gult can in turn rent or parcel out land demanding taxes and rent from tenants.” 
“DECISION‐MAKING IN ETHIOPIA, A study of the Political Process” (Pete Schwab page 27‐68)

ስለዚህ ይህን ሁሉ ተሸክመዉ የኖረዉን ህዝብ አሁንም ከጫንቃችሁ አንወርድም ስትሉ እፍረት አይሰማችሁም?

ሌላዉ የሞረሽ ጽሑፍ እንዲህ ይላል:-

"ሐዉልቱ የኦሮሚያን ባህልና ታሪክ ለትዉልድ ማስተዋወቅ በሚል ሽፋን በስፋት በተንጣለለ የባህል ማእከል እና ሙዝየም መካከል የቆመ ነዉ። በስተቀኝ ባለዉ ፎቶግራፍ እንደሚታየዉ በተዘረጋ ቀኝ እጅ መዳፍ መሃል የተቆረጠ ጡት ኣለበት። ይህ ሃዉልት የሚወክለዉም በአፄ ሚኒልክ የአገር ግንባታ ወቅት ሰራዊታቸዉ በኦሮሞ ሴቶች ላይ ፈጽሞታል የሚባለዉን የጡት መቁረጥ ድርጊት እንዲወክል ታስቦ መሆኑ ተገልጿል። በእርግጥ ይህ ሃዉልት እዉነትን የሚወክል ቢሆን ኖሮ ምንኛ ጥሩ በሆነ።"

እኔም የምለዉ ኣዎን ሰበቡን ከላይ ጠቅሼልሃለዉ። ብዙ የሃበሻ ደብተራዎችም ጽፈዉታል። የንጉሱን ጀግንነት ለመግለጽ ሲሉ የነበረዉን በቦታዉ በመሆን ጽፈዉታል ። በተጨማሪም ኣማካሪ የነበሩት ፈረንጆችም ጽፈዉታል። 

ሌላዉ የኣቶ/የወይዘሮ ሞረሽ  ጽሑፍ እንዲህ ይላል። 

"እንደ እዉነቱ ከሆነ ጥንትም ቢሆን የወንድ ብለት መስለብ እና የሴት ጡት መቁረጥ የኦሮሞና የኣንዳንድ የኢትዮጲያ ነገዶች ባህል እንጂ የኣማራዉ ባህል ኣለመሆኑ የታወቀ ነዉ። ለዚህ ማስረጃ ካስፈለገ ኣሁንም በዘመናችን በጉጂ በከረዩ በአርሲ አካባቢዎች ይህ ባህል ኣለመተዉ ይታወቃል።"

ቀደም ሲል እነዚህ ሰዎች የታሪክ ደሃ ናቸዉ ያልኩት ለዚህ ነዉ። ይህ የወንድ ልጅ ብልት ሰለባ የተጀመረዉ በኣማሮች (በሃበሾች)ነዉ። ታሪኩ በኣጭሩ እንዲህ ነዉ። በቤተ መንግስት ታማኝ ሆኖ እንዲያገለግል በህፃንነቱ ለኣቅመ ኣዳም ሳይደርስ ብልቱን ይቆርጡታል። ይህ የተሰለበዉ ህፃን ወይም ሰዉ ጃንደረባ ይባላል። ይህ ከጥንት ጀምሮ ሲፈፅሙ የነበረ ድርጊት ነዉ። ይህን ድርጊታቸዉን ይዘዉ ወደ ኩሽ ህዝቦች መጡ። በዚህ ህዝብ ላይም ተጠቀሙ። በመሆኑም ይህ የኩሽ ህዝብ ደግሞ ከእነሱ በተማረዉ መሰረት በጠላቱ ላይ በመፈጸም የጀግንነት ተግባር መሆኑን ለመግለጽ (Faaca)ለፋቻነት ተጠቀመ። 

ኣማራዎች/ሃበሾች ለጃንደረባ ብቻ አልነበረም ይህን ድርጊት የተጠቀሙት። በቤተ ክህነትም ይፈጸማል። ይህም ሰለባ የተፈፀመበት ሰዉ ለወደፍቱ ጥሩ ዻዻስ ወይም ታማኝ የንጉሶች ነብስ ኣባት እንዲሆኑ ቤተ ክህነት ዉስጥ ትምህርት ላይ እያሉ ይሰልቡቸዋል። እንዲሁም በቤተ ክህነት ዉስጥም አለማዊዉን ትተዉ መንፈሳዊዉን ተግባር ብቻ እንዲፈፅሙ ቀድመዉ በልጅነታቻዉ ይሰልቡታል። ይህ ድርጊታቸዉ ነው ወደ ሌሎች ህዝቦች የተዛመተዉ። 

የኦሮሞና ሌሎች ጭቁን ህዝቦች ይህን ሁሉ ፍዳ ተሸክመዉ ኖረዉ ከእናንተ የተማረዉ ልመናን ሽርሙጥናን ሲሆን የወረሰዉ ደግሞ ድህነትን የኣባለ ዘር በሽታን ቁምጥናን ነዉ። ከሁሉ የባሰዉ ግን ድህነትና ልመና ነዉ።
ስለ ልመናች ህ ደግሞ በቅርብ ጊዜ ምስክርነት የሰጡትን ፕሮፈሰር መስፍን ወለደ ማርያም እንደሚከተለዉ ኣቅርቦልናል።

በዓለም ሕዝቦች መሀከል ውድድር ቢደረግ ያለጥርጥር አበሻ አንደኛ ከሚወጣባቸው ነገሮች አንዱ ልመና ሳይሆን አይቀርም፤ ለአበሻ፣ ልመና የኑሮ ዘዴ ነው፤ እንዲያውም ከልመና ውጭ የሆነ ኢትዮጵያዊ ኑሮ የለም ለማለት የሚቻል ይመስለኛል፤ ስለዚህም ልመና ባህላዊ ጥበብ ሆኖአል፤ አንዳንድ አላዋቂዎች፣ አንዳንድ አዋቂዎችም አንዳንዴ እየተሳሳቱ ልመናን እንደነውር ይገልጹታል፤ ልመና ነውር አይደለም፤ ለጨዋ ልጆችማ አንዳንድ አጥንትን የሚያበላሽ ሥራ ከመሥራት ለምኖ መብላት ክብር ነው፤ ይህ ባህላዊ ጥበብ ያልገባቸው የድሬ ዳዋ ለማኞች ብቻ ናቸው፤ እጃቸውን እየዘረጉ ‹‹እስቲ አሥር ብር ስጠኝ!›› ይላሉ! በጫት ሞቅ ሲላቸው መቶ ብር ይጠይቃሉ፤ የድሬ ዳዋ ልመና መሆኑ ነው! 
የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፤ ቄሶቹ ምንም ይስበኩ በተግባር እንደሚታየው ጽድቅ የሚገኘው በልመና ነው እንጂ በሥራ አይደለም፤ ሥራኮ ለአበሻ ከእርግማን የመጣ ነው፤ አበሻ አልተረገመ፤ ታዲያ ለምን ብሎ ይሥራ! አሁን እንደሚሰማውና እንደሚመስለኝ አገዛዙም እንደተቀበለው የቻይና ሰዎችም እንደመሰከሩለት ከሥራ ጋር ጠብ አለው፤ ደግሞስ ለምን ይሥራ! ለአንድ እንጀራ? ለተራበ አብልተው ለመጽደቅ የሚፈልጉ ስንትና ስንት ሰዎች አሉ፤ ስለዚህም ደግ ሰዎች መጽውተው እንዲጸድቁ በግድ ለማኞች ያስፈልጋሉ፤ ለመጽደቅም መለመን ያስፈልጋል፤ ጸሎት ልመና መሆኑን አትርሱ፤ ስለዚህም ዋናውና ከፍተኛው ልመና ወደእግዚአብሔር ነው፤ ብልጦቹ እግዚአብሔርን የሚለምኑት ሥልጣን፣ ሀብትና ጉልበት ነው፤ አንድ ቀን ተነሥተው እግዚአብሔር ሥልጣን፣ ሀብትና ጉልበት እንደሰጣቸው ያውጃሉ፤ አውጀውም በሕዝብ ራስ ላይ ይወጣሉ፤ በራሱ ላይ ወጥተውም ይጨፍራሉ፤ ሰውን ከመሬቱ፣ መሬቱን ከሰው መለየት ይሳናቸዋል፤ ሰውን ከመሬቱ፣ መሬቱን ከሰው ያጣላሉ፤ እግዚአብሔር ለእናንተ ብቻ እንዴት ሰጣችሁ? እግዚአብሔር እኛን ለምን ነፈገን? ብሎ የሚጠይቃቸውን እየደበደቡና እያቃጠሉ፣ እየገረፉና እያራቆቱ በዝምታ እንዲገዛ ያደርጉታል፤ አልበቃው ካለም አካሉን ለውሻ ሰጥተው ነፍሱን ወደእግዚአብሔር ይወረውራሉ፤ እግዚአብሔር እየቆጠረ የማይመዘግብ ይመስላቸዋል፤ የጠጠረ ጉልበታቸው ዓይኖቻቸውን አውሮ፣ ኅሊናቸውን አፍኖ እግዚአብሔር በዕዳ እንደሚይዛቸውና በጥጋባቸው ያደሉትን መከራና ስቃይ፣ የወረደውን እንባና ደም ከነወለዱ እንደሚያስከፍላቸው መገንዘብ ያቅታቸዋል። 
እግዚአብሔር ፍርዱን እስቲሰጥ ድረስ ሥልጣን፣ ሀብትና ጉልበት ተረክበናል የሚሉት የተለያዩ ስሞችን እየለጠፉ በተዋረድ የለማኞችን ሠራዊት ያደራጃሉ፤ ሕዝብ ሁሉ ከነዚህ የለማኞች ሠራዊት በአንዱ ውስጥ ለመግባት በፉክክር ይተላለቃል፤ ሠራዊቱ ውስጥ በመግባት የሚገኘው ጉርሻ ልጆቻቸውን እንኳን ከረሀብ የማያድን መሆኑን ሳይገነዘቡ መብታቸውን እያስረገጡ የሌሎችን መብት ለመርገጥ መሣሪያ ይሆናሉ፤ እነዚህ እንግዲህ ልመናን በማኅበረሰቡ ውስጥ ተክለው እየኮተኮቱ የሚያስፋፉት ናቸው፤ ልመናን ባህል የሚያደርጉት እነዚህ ናቸው፤ ልመናን ታሪካችን ያደረጉት እነዚህና ከነሱ የቀደሙት ገዢዎቻችን ናቸው። 
በእኛ ባህል የራበውን በማብላት ጽድቅ ይገኛል፤ ስለዚህም ለምኖ መብላት ይቻላል፤ ስለዚህም ሰዎች መጽውተው እንዲጸድቁ በግድ ለማኞች ያስፈልጋሉ፤ እንግዲህ ለምነው እየበሉ መኖር ከተቻለና እግዚአብሔርን በመለመን ጽድቅ ከተገኘ፣ የመሬቱንና የሰማዩን ጣጣ በልመና መገላገል ከተቻለ ታዲያ ሥራ ለምን ያስፈልጋል! ለነገሩስ ሥራ በእርግማን የመጣ ነው፤ ስለዚህ የተረገሙት ሲሠሩ ያልተረገሙ የሚመስላቸው ይለምኑ፤ ለሌላው ዓለም ልመና የችግር ምልክት ነው፤ ለአበሻ ግን ልመና የጽድቅ ምልክት ነው፤ የጨዋ ልጅ፣ ማለት በልመና በሰዎች ላይ ሥልጣንን ከአግዚአብሔር አግኝቻለሁ ብሎ የሚያምን፣ አይሠራም፤ ቀን ቢጥለውም የጨዋ ልጅ በእጁ ሠርቶ ከሚበላ ለምኖ ቢበላ ይሻለዋል፤ ሆድ የተፈጥሮ ነው፤ ረሀብም የዕለት ከዕለት የተፈጥሮ ግዳጅ ነው፤ ስለዚህም ለአበሻ የተፈጥሮን ሆድና የተፈጥሮን ረሀብ በልመና መወጣት የተፈጥሮን ሥርዓት መከተል መስሎ ይታየዋል። 
ሌላ ቀርቶ ተማሪ ለምኖ ካልበላ ትምህርት አይገባውም፤ ለተማሪ ሲሆን ልመና አይባልም፤ ቀፈፋ ነው፤ አበሻ በልመና ምን ይህል እንደተራቀቀ የሚያመለክተው ለተለያዩ ልመናዎች የተለያዩ ስሞች ማውጣቱ ነው፤ እንደተባለው ተማሪ ሲለምን ቀፈፋ ነው፤ በዘመናዊ ቋንቋ የትምህርት ታክስ ነው፤ ምግብ የሚቀርብበትን ሰዓት እየጠበቀ ከተፍ የሚለው ቀላዋጭ ነው፤  አብዛኛውን ጊዜ ለቀላዋጭ ቀላል ሰበብ የሚሆነው ቀላውጦ የሚያገኘው ወሬ ነው፤ ሌላም የልመና ዓይነት አለ፤ እርጥባን ይባላል፤ — ደርቄአለሁና አርጥቡኝ ማለት ነው! ‹ላሊበላዎች› የሚባሉት ለምነን ካልበላን እንቆመጣለን በማለት ልመናን የኑሮ መሠረት አድርገውታል፤ ሌላም የልመና ዘር አለ፤ ደጅ መጥናት ይባላል፤ ደጅ መጥናት ማለት ብርዱን ችሎና እንቅልፉን አቋርጦ በሌሊት እየተነሡ በመኳንንቱና በመሳፍንቱ፣ በንጉሡ፣ በንጉሠ ነገሥቱ ደጃፍ ላይ አጥር ወይም ዛፍ እየተደገፉ የተፈለገውም ሰው ብቅ ሲል በመሬት ላይ በመነጠፍ እጅ በመንሣት ፊት ለማስወጋት ለመታወቅና ለሹመት ለመታጨት የሚጠቅም የልመና ዘዴ ነው፡፡ በአበሻ አገር ሁሉም ነገር በልመና ነው፤ ምግብ በልመና፣ ትምህርት በልመና፣ መሬት በልመና፣ … በልመና፣ ግብር የሚከፈለው በልመና ነው፤ ሥልጣን የሚገኘው በልመና ነው፤ ንጉሥነትም የሚገኘው በልመና ነው፤ ባጭሩ ኑሮ ማለት ልመና ነው፤ ልመና ማለት ኑሮ ነው ።
በመጨረሻ ላይ የኣቶ/ወይዘሮ ሞረሽ ጽሑፍ እንዲህ ይላል።
"ሆኖም ኣማራዉን የሚያጥላሉ "የቡርቃ ዝማታ" ኣይነት ጽሑፎችና የኣኖሌ ሃዉልትን ኣይነት ቋሚ ስራዎችን ማስፋፋት ለዘመናት ሳይገለጽ የኖረዉን እዉነተኛ የኦሮሞዎችን ማንነት ግልጥልጥ ኣድርጎ እንዲያስተምር ይገፋፋሉ። ስለዝ ህ የኣኖሌ ሃዉልት መቆም እንደ ሶባስቶፖል መድፍ ወደ ኋላ ተተኩሶ ተኳሹን የሚያጠፋ ከመሆን ያለፈ ፋይዳ አይኖረዉም። "ደባ ራሱን ስለት ድጉሱን" ወይም በሌላ አገላለጽ "ኣሳ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል የሰዉን ፈላጊ የራሱን ያጣል" ነዉና።"
እነዚህ ተረቶች በሙሉ እናንተዉን ይመለከታል። እናንተ የነፍጠኛ ርዝራዦችን ይመለከታል። ያ የለመዳችሁትን ኦሮሞን ለመግዛት ወይንም እንደዛታችሁ ኦሮሞን እንደ ኣያቶቻችሁ ለመጨረስ ብትፍጨረጨሩ አደጋዉ ለእናንተዉ ነዉ። ይህ ደግሞ በቤቱ በኣገሩ ያለዉን ጭቁን ኣማራ አይመለከትም። እናንተዉ የቀድሞዉ ስርዐት ናፋቂዎችን ብቻና ብቻ ነዉ። ላወጃችሁት ጦርነት የምትቃጠሉት እራሳችሁ የነፍጥ አንጋቾች ኣያቶች ናች ሁ። ለዚህ ደግሞ የኦሮሞ ተረት ልጥቀስላችሁ። 

"Adurreen haada kutte jennaan ofituu gabaabsitee!" ትርጉሙ በእናነት ይህን ይመስላል። ድመት ማሰርያዋን በጠሰች ቢባል በራስዋ ኣሳጠረች ተባለ። ስለዚህ እናንት ኣክራሪ ነፍጠኞች ብትታረሙና የ21ኛዉ ክፈለ ዘመን ሰዉ ብትሆኑ ይሻላችኋል። 
ይቀጥላል 

No comments:

Post a Comment