Pages

ዶክተር ሃይሌ ላረቦ ለምስክርነት ብቁ ኣይደሉም። ክፍል አንድ

ከቃሉ ኩሳ
ክፍል አንድ
ይህ ግለሰብ ለምስክርነት ማን ነዉና ስለ ኦሮሞ ጉዳይ ዉስጥ ገብተዉ እንዲፈተፍቱ የጋበዛቸዉ ምሁር ነኝ ባዩ ዶክተር ብዙ ነገሮችን ሳያገናዝቡ ለሚኒሊክ ጀግንነት ወይም ደግነት ምስክች ለመሆን ቸኮሉ። ምስክር መሆን መብታቸዉ ነዉ። ከፈለጉ አጥንቱን አዉጥተዉ በጀርባቸዉ አዘለዉ መኖር ይችላሉ። የደራረቱት የዉሸት ድርሰታቸዉም የተገለበጠዉ ኣፄ ሚኒሊክና የኢትዮዺያ አንድነት ከሚለዉ የኣቶ ተክለፃድቅ መኩርያ በ1983 የተፃፈና ከታተመዉ መጽሃፍ ዉስጥ ነዉ። 



No comments:

Post a Comment