Pages

የኢትዮጵያ ድህነትና ኃላ ቀርነት መሠረቱ የእነ ጌታቸው ሃይሌ ሃይማኖትና አጉል ጀብደኝነት ነው። ክፍል ሁለት

ከቃሉ ኩሳ

ክፍል አንድን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ክፍል ሁለት
ሰሞኑን በተለያዩ የኢንተርኔት መረቦች አማካኝነት የሚሰራጩና ለህዝብ እይታ የበቁት ፅሁፎች በእነ ጌታቸው ኃይሌና መሰሎቹ የሆኑ የ21ኛዉ ክፍለ ዘመን ደብተራዎች የፈጠራ ዉጤትና "ረጋ-የለሽ" ወይም ደካማና ርካሽ መረጃዎች የተጠቀጠቁበት እንዲሁም መሰረተ ቢስ የአካባቢዉ ታሪክ በማቅረብ "የኢትዮጵያ ድህነትና ኃላ ቀርነት የመጣዉ በግራኝ ኣህመድና የኦሮሞ ሉባዎች ወረራ ሰበብ ነዉ" በማለት ሲዘባርቁ ሰንብተዋል።



No comments:

Post a Comment