Pages

የኢህኣፓው አዛውንት ጌታቸው ኃይሌና መሰሎች ከቀደምቶቹ ደብተራዎች ልብወለድ ታሪክ አዙሪት መውጣት አልቻሉም። ክፍል አንድ

ከቃሉ ኩሳ

ፕሮፌሰር ነኝ ባዩ ጌታቸዉ ኃይሌ ከዚህ በፊትም መልስ አርጋዉ ጋሜ በሚል ጽሑፉ ውስጥ ስለ ኦሮሞ ብዙ ዘላብዶ እንደነበርና ተመጣጣኝ መልስ እንደተሰጠዉ አስታዉሳለሁ።

አሁንም በአድስ መልክ ኦሮሞ ላይ ዘመቻ መክፈቱንና በአበሾች ኢንተርኔት መረብ አማካኝነት ተሰራጭቶ አገኘሁ። ስለዚህ እኔም ስለ ጽሑፋቸዉ ትንሽ የምለዉ ኣለኝ።


No comments:

Post a Comment