A.
ፊንፊኔ
በወራሪዎች ከመያዟ በፊት በአካባቢዋ የነበሩት
የኦሮሞ ህዝብ መሪዎች
- የጫፌ ቱላማ መሪ..............ቱፋ ሙና
- የብርብርሣና ጉለሌ መሪ......ቀጄላ ዶዮ
- የቴቾ መሪ..........................ጉደታ አረዶ
- የቦሌ መሪ..........................ሸቡ ኤጄርሣ
- የቦሌ ቡልቡላ መሪ..............ሶራ ሎሜ
- የኮልፌ መሪ......................ቀጣሌ ጃታኒ
- የዳላቲ/ቀራኒዮ መሪ............ጃሞ ደበሌ
- የጃርሳዬ መሪ......,..............ገለቴ አሼቴ
- የየካ መሪ..........................አቤቤ ቱፋ