ክፍል አንድ, ክፍል ሁለት እና ክፍል ሶስትን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ Part 1, Part 2, and Part 3
የአቶ ተክሌና የነፍጠኞች የታሪክ ድሪቶና ከንቱ አንጀባነትግልገል ነፍጠኛና የኢሠፓ አዛዉንት ሌላ ሲላቅ ወይም ቅኔያዊ ጥቆማ ለዘመዶቹና ለኦሮሞ ህዝብም ለማስተላለፍ ሞክሮ ነበር። ይህም ከህበር ሬድዮ ጋር ባደረጋቸዉ ቃለምልልሶች ዉስጥ የሚከተለዉን ጥራዝ ነጠቅ እዉቀቱን እንዲህ በማለት ነገረን።
"ኦሮሞ የራሱን ታሪክ መጻፍ ኣይችሉም ።ሌሎች ናቸዉ የሚጽፉላቸዉ የነበረ። ታሪክ የላቸዉም። አገርም የላቸዉም። የኛነዉ የሚሉትም ኦሮሚያ ወሎ ''ሎኮማልዛ'' ይባል ነበር። ሌሎቹ ኣርሲና ባሌ የሌሎች ኩሸ ህዝቦች ነዉ" ወዘተ ነበር ያለዉ። ይህ ደግሞ የሚያሳያዉ የእነሱ ተረት የራሱ እያረረበት የሰዉን ያማስላል የሚባለዉን ያስታዉሰናል። የራሳቸዉን ዲሪቶ ታሪክ ማስተካከል ሲገባዉ ስለኦሮሞ ታሪክ ይዘባሪቃሉ። እንደነ ቄስ እጽሜ ጊዮርጊስ ያሉ ደብተራዎች ምንም ታሪክ ሳያዉቁ ስለ ሰዉ ልጅ ኣፈጣጠርና የእንስሳትን ኣፈጣጠር ለይቶ ሳያዉቁ ብዙ የዘላበዱ ኣይነት የሆነዉና የኣቶ ተክሌ የሻዉም በዚሁ ሚዛን ላይ ይቀመጣል።
ለመሆኑ ኦሮሞች የጻፉትን መጻህፍት ሳያዩ ቀረትዉ ነዉ ወይስ የኣማራዉ ጉራ ወጥሮት ነው ያን ሁሉ የዘላበደዉ? ወይስ ሰዎቹ ኣማራዎች መስለዉት ይሆን። እስኪ ለመሆኑ እነዚህ ኦሮሞች የጻፉትን መጻህፍት አንብበዋል?
- Oromo of Ethiopia; A History 1570 - 1860 (Dr. Mohammed Hassen Toronto 1994)
- The Oromo of the Horn; Cultural History past and present (Mengesha Rikitu)
- Oromia and Ethiopia; State Formation and Ethno national conflict 1868 - 1992 (Prof. Asafa Jalata 1993)
- Oromia (By Gadaa Melaba 1988)
- Ilaalcha Oromoo; Afaan Oromoo and English (Dirribi Demusse Boku)
- Seena Oromoo hanga jaarraa 16ffaa (Jaarraa 16ffaa dura); Afaan Oromoo and English (Biiroo haadaa fi Turizimii oromiya)
- የተደበቀ የግፍ ታሪክ; Amarigna (Gemechu Melka & W/Yohenis Workena)
- The Invention of Ethiopia; (By Sisay Ibsa 1989)
- Gizitna Gizit; Amarigna; (By Olana Zoga)
- Kudhama Seenaa Oromoo (By Leellisaa Aadaa Bantii), etc በጥቂቱ እነዚህን መጽሃፍት ካነበብክ ወይም ካነበባችሁ ከቅዠታችሁ ትነቁ ይሆናል።
በተረፈ እነዚህ የነፍጠኛ ግልገሎች ወይም ሊዎ ነፍጠኛ ግሩፕ በእሳት እንደሚጫወቱ ተረድተዉ ከድርጊታቸዉ እንዲቆጠቡ እንመክራለን።
የድህረ ገጽ ኣንባቢዎቼ በሌላ ርዕሰ ጉዳይ እስከምንገናኝ ደህና ሰንብቱ።
::::::::::::::::::::::::
ከቃሉ ኩሸ/ኩሳ
No comments:
Post a Comment