ያለፉትን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ: ክፍል አንድ እና ክፍል ሁለት
ክፍል ሶስትበአቢሲንያ ኦርቶዶክስ አስተምሮት መሰረት ወይም ወንጌላቸዉ እንደሚያስረዳ "ኃጢኣታችሁ ከበዛ ቶሎ መጥቼ ኣጠፋችኃለሁ" ብለዋል። በመሆኑም 8ኛዉ ሺህ የህይወታቸዉ መጨረሻ ያሉትና ከአያት ቅድመ አያታቸዉ ጀምረዉ የፈፀሙት የጥፋታቸዉ ብዛት ተመዝኖ ሲታይ ከጽድቃቸዉ ይልቅ ኃጢአታቸዉ በልጠዉ ሚዛኑን ስለ ደፋ እየዬዉ በሁሉ ስፍራ ቀለጠ።
ከሰበቦቹም ዋና ዋናዉን ብንጠቅሳቸዉ አንደኛዉ በዉሸት ሸፋፍነዉ ያቆዩት የታሪካቸዉ ድሪቶ ስለ ተጋለጠባቸዉ ለማስተካከልና ይቅርታ ለመጠየቅ እንኳን አዕምሮኣቸዉ ብቁ ጤና ስለሌለዉ ነዉ።
ወያነያዊ፣ ኦነጋዊና ሻዕቢያዊ አስተሳሰቦች የነጭ ተላላኪነትና የሰልጣን ጥመኝነት መሆናቸው ስለተረጋገጠ በማንኛውም ኢትዮጵያውያን ዘንድ ተቀባይነት ከማጣቱም ባሻገር አለመረጋጋትን ከመጋበዝ በስተቀር ምንም የሚፈይደው ነገር የለም፡፡ ማንኛውንም ህዝብም አይጠቅምም፡፡ የብሄር ጠበቃ ነኝ ባይ የነጭ ፍርፋሪ ለቃሚ ከተራው የኢትዮጵያ ህዝብ አንሶ መገኘቱ በጣም ያሳዝናል፡፡ አሁንም መታወቅ ያለበት ጉዳይ አፀፄ ምኒልክን መውቀስ ተላላኪነት እንጅ ምሁራዊ አተያይ ሊሆን አይችልም፡፡ ከእርሳቸው ህልፈት መቶ አመታት በሁዋላም የእርሳቸውን ያህል መስራት ቀርቶ ማሰብ የሚችል ሰውም አልተገኘም፡፡ እስኪ የድሀውን የኢትዮጵያ ህዝብ አንገብጋቢ ጥያቄ ሊመልስ የሚችል ሀሳብ አምጡ፡፡
ReplyDelete