ስለ ኣዲስ ኣበባ (ፍንፊኔ) ይህን ያዉቁ ኖሯል ?

ሚያዚያ 30, 2017

A. ፊንፊኔ በወራሪዎች ከመያዟ በፊት በአካባቢዋ የነበሩት የኦሮሞ ህዝብ መሪዎች
  1. የጫፌ ቱላማ መሪ..............ቱፋ ሙና
  2. የብርብርሣና ጉለሌ መሪ......ቀጄላ ዶዮ
  3. የቴቾ መሪ..........................ጉደታ አረዶ
  4. የቦሌ መሪ..........................ሸቡ ኤጄርሣ
  5. የቦሌ ቡልቡላ መሪ..............ሶራ ሎሜ
  6. የኮልፌ መሪ......................ቀጣሌ ጃታኒ
  7. የዳላቲ/ቀራኒዮ መሪ............ጃሞ ደበሌ
  8. የጃርሳዬ መሪ......,..............ገለቴ አሼቴ
  9. የየካ መሪ..........................አቤቤ ቱፋ

B-አምስቱ የፍንፍኔ መግቢያዎች

1.
ከረ ቅርጢ....................ወደ ገበያ የሚወሰደው መንገድ
2.
ከረ ቆሬ........................ወደ ጂማ የሚወስደው መንገድ
3.
ከረ አሎ........................ወደ ደሴ የሚወስደው መንገድ
4.
ከረ ቃሉ /ቃሊቲ.............ወደ ቢሾፍቱ የሚወስደው መንገድ
5.
ከረ ገፈርሣ....................ወደ አምቦ የሚወስደው መንገድ


የአስተዳደር አካባቢዎች አከፋፈል
=======================
A-
የቱለማ ጫፌ አካባቢ ይዞታ

1- 
ፍንፍኔ...የጉለሌና የገለን ኦሮሞዎች ከብቶቻቸውን ለሣር ግጦሽና ከሆራ ዉሃ ለማጠጣት የሚያሰማሩበት ቦታ
2- 
ሑሩፋ ቦምቢ......የዛሬው ጃን ሜዳ፣ የግብጽ ኤምባሲና ምንልክ ሆሰፒታል ያለበት
3- 
ጫፌ አራራ........የዛሬው ስድስት ኪሎ ዩንቬርስቲና የካቲት12 አካባቢ
4- Dhummugaa....
የዛሬው ግንፍሌ አካባቢ
5- 
ኬሎ ማስቃላ.........የዛሬው አራት ኪሎ፣ፖርላማና ሥላሴ ተቤ ክርስቲያን
6- 
ቱሉ ሔጦ ዲምቱ....የዛሬው ቤተመንግሥት፣ ገብርኤልና6ኛፖሊስ ጣቢያ አካባቢ
7- 
ደከ አራራ......ፍት በር፣ፖሊስ ጋራጅና ሽራተን አካባቢ
8- 
ቃርሣ..........የዛሬው ካዛንቺስና ጥይት ቤት አካባቢ
9- 
አዋሮ.........አዋሬ አካባቢ
10- 
ሁሉቃ ኮርማ...የዛሬው እስጥፋኖስ፣መስቀል አደባባይና ራስ ብሩ ሠፈር የሚባሉት ቦታዎች
11- 
ሆራ ፍንፍኔ...ከሁለተኛው ቤተ መንግሥት እሰከ ፍልወሃ
12- 
ዳባሶ...የዛሬው ለገ ሀርና መሿለካያ
13- 
ዶሎ ብዴና.....የዛሬው በቅሎ ቤት፣ጎተራና ወሎ ሠፈር
14- 
ሀዳ አማ.......የዛሬው ቴሌ ጋራጅ፤ጨርቆስ ቤ/ክርስቲያን
B-የብርብርሣ ያኢ ጎሮ አከባቢ ይዞታ

1- 
ወዴሣ...የዛሬው ፒያሣና ቸርችል ጎዳና
2- 
ማራማ ብርብርሣ......ጊዮርግስ ቤተ ክርስቲያን አካባቢ
C- የቀርሣ ይዞታ

1- 
ሁሩፋ ራሬ..... የዛሬው ክ/ሀገር አውቶብስ ተራ፣ራስ ገነሜ ሠፈርና አዲሱ ሚካኤል አካባቢ
2- 
ሶኮሩ....አማኑኤል ሆስፒታል፣እህል በረንዳና ማሳለሚያ 
3- 
ሱሉላ ገርቢ....የዛሬው ተክለ ሐይማኖትና ጭድ ተራ
4- 
ገርቢ....የዛሬው ሠንጋ ተራና አንባጣ መከላከያ አካባቢ
5- 
ቀርሣ.....የዛሬው መርካቶ፣አሜርካን ግቢና አኑዋር መስጅድ አካባቢ
6- 
ባሮ ኮርማ....የዛሬው ጎላ ሚካኤል፣ራስ ተሰማ ሠፈርና ጥቁር አንበሣ ሆስፒታል ያለበት አካባቢ
7- 
ደቼ ጎልባ...ዛሬ አዲስ ከተማ ተብሎ የሚጠራው
D-የጉላሌ ይዞታ

1-
አዳሚ....የዛሬው ራፋኤል ቤተ ክርስቲያን፣ሰሜን ማዘጋጃና ሰሜን ቶታል ተብሎ የሚጠራው
2-
ቃሌ.......በአሁኑ አጠራር አስኮ ተብሎ የተሰየመው
3-
ፊቼ.......አሁን የጣሊያን ምሽግ የሚለባው ቦታ
4-
ከታ......."ከመለወጥ ያመለጠ ስም" ዛሬም Kattaa ነው።
5-
ዲዲምቱ....የሾገሌ ሠፈር
6-
ቡራዩ....."ከመለወጠ የዳነ" ዛሬም Burrayyuu
7-
ሐርቡ እሬቻ....አሁን ራስ ኃይሉ ሠፈር የሚባለው
E-የአቢቹ ይዞታ

1-
ቡርቃ ኤጄሬ.....የዛሬው እንጦጦ ክዳነ ምህረትና ፈረንሣይ ኤምባሲ አካባቢ
2-
በዳ ኤጄርሣ......የዛሬው የሱስ ቤ/ክርስቲያንና ራስ ካሣ ሠፈር የሚባለው አካባቢ.
3-
ሁሩማ.............አሁን የጣሊያን ኤምባሲና አቦ ቤተ ክርስቲያን ያለበት ቦታ
F-የጢጣ ይዞታ

1-
ሃጤ ላሊ.......የዛሬው ሽሮ ሜዳና እንጦጦ ማርያም
2-
ዋዩ.............. የዛሬወ ቀጭኔ አካባቢ
3-
ከራ ቆርጢ....የዛሬው ሰሜን በርና በላይ ዘለቀ መንገድ
G- የኤካ ይዞታ

1-
ቡርቃ ቆርቻ............የካ ሚካኤል ጠበል፣ ቀበና ወንዝንና ለገDhaadhii አካባቢ
2-
ከረ አሎ ሪቅቻ........የ እንግሊዝ፣ የራሺያና የጀረመን ኤም ምባሲዎች አሁን ያሉበት ቦታ
3-
ሃርቡ......................የአሁኑ ጉርድ ሾላ አካባቢ
4-
ኮቶቤ......................ከመቀየር የዳነ Kotobee
5-
ዶቃ ቦራ..................የአሁኑ 22 ማዞሪያ አካባቢ
H-የቴቾ ይዞታ

1-.
ጎልቦ.....................የዛሬው ቆርኪ ፋብርካ፣ቄራና ጎፋ ሠፈር
2-.
ሉሜ....................የዛሬው ዮሴፍ ቤተ ክርስቲያን አካባቢ
3-.
ላፍቶ ቱምቱ........የዛሬው ቡና ቦርድ አካባቢ
4-.
ጀጃ.....................የዛሬው ብሔረ ጽጌ
5-.
ቱሉ Dheertuu....የዛሬው ጎፋ ቤተመንግሥት አካባቢ
6-.
ባቦ.....................የዛሬው አዲሱ ቄራ አካባቢ
7-.
ሰሙ ጉለሌ..........ዛሬ ሜታ ደርቻ የሚባለው
I-የቦሌ ይዞታ

1-.
ገርጂ...............ከመቀየር የዳነ -Garjii
2-.
ቡልቡላ.......... ከመቀየር የዳነ -Bulbulaa
3-.
ወራ ገኑ..........ከመቀየር የዳነ-Warra Ganuu
J- የጫፌ አናኒ ይዞታ
1- 
ጫፌ ሙደ................በአሁኑ ጊዜ ከፍተኛ ፍ/ቤት ያለበትና ልደታ
2- 
ሃርቡ........................የአሁኑ ጊዜ መክሲኮ፣ ተግባረ ዕድ ት/ቤትና ገጃ ሠፈር፣ አካባቢ
3- 
ሐረዋ.......................ቃጫ ፋብርካ አከባቢ
K-የጃርሳዩ ይዞታ
1- 
ማርዴ.................. አሮጌ አይሮፕላን ማረፊያ፣ምድር ጦር እና ረጲ
2- 
በካኒሳ...................በመከኒሳ ተቀይሮ የነበረና አሁን ወደ ቀድሞ መጠሪያው እየተመለሰ ያለ
L-የኮልፌ ይዞታ
1-
ዳላቲ.................አሁን ቀራኒዮ የሚባለው አካባቢ
2-
ለቡ...................የዛሬው ሥጋ ሜዳና ታጠቅ ጦር ሠፈር
3-
ጣሮ..................የዛሬው አጣና ተራና ፈጥኖ ደራሽ አካባቢ ናቸው።
በጠቃለይ 60 ከሚሆኑት በኦሮሞ ስም ይጠሩ ከነበሩ አካባቢዎች ወደ 57 የተለያየ አዳዲስ ስያሜ ተሰጥቷቸዋል።

የ ኦሮሞን ህዝብ፣ ቋንቋውንና "የመሬቱ መጠሪያ " ጭምር በኢትዮጵያዊ ማንነት ውስጥ ለመግለጽ የሚያስቸግረውም ለዚሁ ነው።




No comments:

Post a Comment